Gash abera molla biography of christopher

  • gash abera molla biography of christopher
  • ኣበራ ሞላ

    ዶ/ር አበራ ሞላ (መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም.) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ መናገሻ ኣውራጃ፣ ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱ ኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች በግዕዝ ፊደል እንዲጽፉ የፈጠሩ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ናቸው።

    ዶክተር ኣበራ ሞላ የታወቁባቸው ዋናዎቹ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። የመድንን ማነስ በማስወገድ ከዓለም የእንስሳት ሓኪሞች ኣንዱ ታዋቂ ምሁር፣ የግዕዝ ፊደልንና ሥነ ጽሑፍ በኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ ውስጥ በኣለውም መጠቀም እንዲቻል የኣደረጉ ሰባት የዩናይትድ እስቴትስና ኢትዮጵያ ፓተንቶች ብቻቸውን የኣሏቸው የግኝት ሊቅና የኣክሱም ሓውልት ከሮም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጣልያንን በማስገደድ ወሳኙን እርምጃ የወሰዱ ኣርበኛ ናቸው። [1][2][3]Archived ሴፕቴምበር 2, at the Wayback Machine[4][5][6]Archived ኤፕሪል 12, at the Wayback Machine[7][8][9][10][11][12][13][14][15][16][17][18][19] ዶክተሩ የግዕዝ ኣልቦ ኣኃዝ ቀለሞችና የግዕዝ ኣሥር ቤት ኣኃዛዊ ቍጥሮች ፈጣሪም ናቸው። [20][21][22] የግዕዝ ፊደል ሳይቆራረጥ፣ ሳይቀነስና ሳይበላለጥ ዩኒኮድ እንዲገባ የሰጡና ለመብቱ የተሟገቱለት ኣሸናፊ ናቸው። [23]፣ [24] ዶ/ር ኣበራ ሞላ ከታዋቂ የዓለም ሳይንቲስቶች ኣንዱ ናቸው። [25] ኢትዮጵያውያን ኢንተርኔት ላይ በዓማርኛ በነፃ ፒሲና ማክ ኮምፕዩተሮች ውስጥ እንዲከትቡ በድረገጽ ለግሰዋል። [26]Archived ዲሴምበር 4, at the Wayback Machine

    ግዕዝ በኮምፕዩተር

    [ለማስተካከል | ኮድ አርም]

    ዶ/ር አበራ በኮምፕዩተርግዕዝ ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉ ምሁር ናቸው። ይሀንንም ያደረጉት የዓማርኛውን የጽሕፈት መሣሪያ (ታይፕራይተር) ለ